ዮሐንስ 7:28 NASV

28 ኢየሱስ በቤተ መቅደስ አደባባይ ሲያስተምር ድምፁን ከፍ አድርጎ እንዲህ አለ፤ “አዎን፣ እኔን ታውቁኛላችሁ፤ ከየት እንደሆንሁም ታውቃላችሁ። እኔ እዚህ ያለሁት በገዛ ራሴ አይደለም፤ ነገር ግን የላከኝ እርሱ እውነተኛ ነው። እናንተ አታውቁትም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 7:28