ዮሐንስ 7:39 NASV

39 ይህን ያለው በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀ በሉት መንፈስ ነበር፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ አልተሰጠም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 7:39