ዮሐንስ 8:19 NASV

19 ከዚያም፣ “አባትህ የት ነው?” አሉት።ኢየሱስም፣ “አባቴንም እኔንም አታውቁም፤ እኔን ብታውቁኝ ኖሮ፣ አባቴንም ባወቃችሁ ነበር” ሲል መለሰላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 8:19