ዮሐንስ 8:52 NASV

52 አይሁድም እንዲህ አሉት፤ “ጋኔን እንዳለብህ አሁን ዐወቅን፤ አብርሃም ሞተ፤ ነቢያትም እንዲሁ፤ አንተ ግን ማንም ቃልህን ቢጠብቅ ሞትን ፈጽሞ እንደማይቀምስ ትናገራለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 8:52