ዮሐንስ 9:15 NASV

15 ስለዚህ ፈሪሳውያንም እንዴት ማየት እንደ ቻለ ጠየቁት። ሰውየውም፣ “እርሱ ዐይኔን ጭቃ ቀባኝ፤ እኔም ታጠብሁ፤ ይኸው አያለሁ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 9:15