ዮሐንስ 9:17 NASV

17 ስለዚህ፣ ዐይነ ስውር ወደ ነበረው ሰው ተመልሰው፣ “ዐይንህን ስለ ከፈተው ሰው፣ እንግዲህ አንተ ምን ትላለህ?” አሉት።ሰውየውም፣ “እርሱ ነቢይ ነው” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 9:17