ዮሐንስ 9:22 NASV

22 ኢየሱስን፣ ክርስቶስ ነው ብሎ የመሰከረ ሁሉ ከምኲራብ እንዲባረር አይሁድ አስቀድመው ወስነው ስለ ነበር፣ ወላጆቹ ይህን ያሉት አይሁድን ፈርተው ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 9:22