ዮሐንስ 9:8 NASV

8 ጎረቤቶቹና ከዚህ ቀደም ብሎ ሲለምን ያዩት ሰዎች፣ “ይህ ሰው ተቀምጦ ሲለምን የነበረው አይደለምን?” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 9:8