ገላትያ 2:20 NASV

20 ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 2:20