ገላትያ 3:17 NASV

17 የምለው እንዲህ ነው፤ ከአራት መቶ ሠላሳ ዓመት በኋላ የተሰጠው ሕግ፣ አስቀድሞ በእግዚአብሔር የጸናውን ኪዳን አፍርሶ የተስፋውን ቃል አይሽርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 3:17