ገላትያ 3:21 NASV

21 ታዲያ ሕግ የእግዚአብሔርን የተስፋ ቃል የሚቃወም ነውን? ከቶ አይደለም፤ ሕግ የተሰጠው ሕይወትን ለማስገኘት ቢሆን ኖሮ፣ በርግጥም ጽድቅ በሕግ በኩል በተገኘ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 3:21