ገላትያ 4:14 NASV

14 ሕመሜ ለእናንተ ፈተና ሆኖባችሁም እንኳ፣ አልሰለቻችሁኝም፤ ወይም አልተጸየፋችሁኝም፤ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መልአክ፣ እንዲያውም እንደ ራሱ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጋችሁ ተቀበላችሁኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 4:14