ገላትያ 6:1 NASV

1 ወንድሞች ሆይ፤ አንድ ሰው በኀጢአት ውስጥ ገብቶ ቢገኝ፣ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ በገርነት ልትመልሱት ይገባል። ነገር ግን አንተም እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 6:1