ገላትያ 6:15 NASV

15 መገረዝም ሆነ አለመገረዝ አይጠቅምም፤ የሚጠቅመው አዲስ ፍጥረት መሆን ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ገላትያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ገላትያ 6:15