ፊልጵስዩስ 1:27 NASV

27 ብቻ ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ፤ ይህ ከሆነ መጥቼ ባያችሁ ወይም በርቀት ሆኜ ስለ እናንተ ብሰማ፣ ለወንጌል እምነት እንደ አንድ ሰው ሆናችሁ በመጋደል በአንድ መንፈስ ጸንታችሁ እንደምትቆሙ ዐውቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 1:27