ፊልጵስዩስ 2:12 NASV

12 ስለዚህ፣ ወዳጆቼ ሆይ፤ ሁልጊዜም ታዛዦች እንደ ነበራችሁ ሁሉ፣ አሁንም እኔ በአጠገባችሁ ሳለሁ ብቻ ሳይሆን፣ ይልቁንም አሁን በሌለሁበት ጊዜ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 2:12