ፊልጵስዩስ 2:15 NASV

15 ይኸውም በጠማማና በክፉ ትውልድ መካከል ንጹሓንና ያለ ነቀፋ፣ ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች ሆናችሁ፣ እንደ ከዋክብት በዓለም ሁሉ ታበሩ ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 2:15