ፊልጵስዩስ 2:19 NASV

19 ስለ እናንተ ሰምቼ ደስ እንዲለኝ፣ ጢሞቴዎስን ቶሎ ወደ እናንተ ልልክላችሁ በጌታ ኢየሱስ ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 2:19