ፊልጵስዩስ 2:27 NASV

27 በርግጥም ታሞ ለሞት ተቃርቦ ነበር፤ እግዚአብሔር ግን ምሕረት አደረገለት፤ በሐዘን ላይ ሐዘን እንዳይደራረብብኝ፣ ለእኔም ጭምር እንጂ ለእርሱ ብቻ አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 2:27