ፊልጵስዩስ 2:30 NASV

30 እርሱም እናንተ ልትሰጡኝ ያልቻላችሁትን አገልግሎት ለማሟላት ሲል ለሕይወቱ እንኳ ሳይሳሳ፣ ለክርስቶስ ሥራ ከሞት አፋፍ ደርሶ ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 2:30