ፊልጵስዩስ 3:17 NASV

17 ወንድሞች ሆይ፤ የእኔን አርኣያነት በመከተል ከሌሎች ጋር ተባበሩ፤ እኛ በሰጠናችሁ ምሳሌነት መሠረት የሚኖሩትንም አስተውሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 3:17