ፊልጵስዩስ 3:9 NASV

9 ሕግ በመጠበቅ የሚገኝ የራሴ ጽድቅ ኖሮኝ ሳይሆን፣ በክርስቶስ በማመን ይኸውም ከእግዚአብሔር የሚመጣ፣ ከእምነትም በሆነ ጽድቅ በእርሱ ዘንድ እንድገኝ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 3:9