ፊልጵስዩስ 4:10 NASV

10 ከብዙ ጊዜ በኋላ በአዲስ መንፈስ ስለ እኔ ማሰብ በመጀመራችሁ፣ በጌታ እጅግ ደስ ይለኛል፤ በርግጥ በተግባር ለመግለጽ ዕድሉ አልነበራችሁም እንጂ ማሰቡንስ ታስቡልኝ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:10