15 ከዚህም በላይ፣ እናንተ የፊልጵስዩስ ሰዎች ራሳችሁ እንደምታውቁት፣ በመጀመሪያ ወንጌልን በተቀበላችሁ ጊዜ ከመቄዶንያ ስነሣ፣ ከእናንተ በቀር በመስጠትና በመቀበል የትኛውም ቤተ ክርስቲያን አልተባበረም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:15