ፊልጵስዩስ 4:18 NASV

18 የሚያስፈልገኝን ሁሉ፣ ከሚያስፈልገኝም በላይ ተቀብያለሁ፤ የላካችሁትንም ስጦታ ከአፍሮዲጡ እጅ ተቀብዬ ተሞልቻለሁ፤ ይህም መዐዛው የጣፈጠ፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:18