ፊልጵስዩስ 4:8 NASV

8 በመጨረሻም ወንድሞች ሆይ፤ እውነት የሆነውን ሁሉ፣ ክቡር የሆነውን ሁሉ፣ ትክክል የሆነውን ሁሉ፣ ንጹሕ የሆነውን ሁሉ፣ ተወዳጅ የሆነውን ሁሉ፣ መልካም የሆነውን ሁሉ፣ በጎነት ቢሆን ወይም ምስጋና፣ እንደ እነዚህ ስላሉት ነገሮች አስቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:8