ሚክያስ 5:4 NASV

4 በእግዚአብሔር ኀይልበአምላኩ በእግዚአብሔር ስም ታላቅነት፣ጸንቶ ይቆማል፤ መንጋውንም ይጠብቃል።በዚያን ጊዜ ኀያልነቱ እስከ ምድር ዳርቻ ስለሚደርስ፣ተደላድለው ይኖራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 5:4