ሚክያስ 6:5 NASV

5 ሕዝቤ ሆይ፤የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ የመከረውን፣የቢዖር ልጅ በለዓም የመለሰለትንም እስቲ አስቡ፤ የእግዚአብሔርን የጽድቅ ሥራ ታውቁ ዘንድ፣ከሰጢም እስከ ጌልገላ የተጓዛችሁትን አስቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሚክያስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሚክያስ 6:5