7 ከዕብራውያንም አንዳንዶቹ ዮርዳኖስን ተሻግረው ወደ ጋድና ወደ ገለዓድ ምድር ሄዱ።ሳኦል ግን በጌልገላ ቈየ፣ አብሮት የነበረውም ሰራዊት ሁሉ በፍርሀት ይንቀጠቀጥ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 13:7