38 እንዲሁም ዖቤድኤዶምና ሥልሳ ስምንቱ የሥራ ባልደረቦቹ አብረዋቸው እንዲያገለግሉ በዚያው ተዋቸው። የኤዶታም ልጅ ዖቤድኤዶምና ሖሳ የቅጥሩ በር ጠባቂዎች ሆኑ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 16:38