16 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ገባ፤ በእግዚአብሔር ፊት ተቀምጦም እንዲህ አለ፤“እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ለመሆኑ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ቤተ ሰቤስ ምንድን ነው?
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:16