1 ዜና መዋዕል 18:10 NASV

10 እጅ እንዲነሣውና ደስታውንም እንዲገልጥለት ልጁን አዳራምን ወደ ንጉሥ ዳዊት ላከው፤ ቶዑ ከአድርአዛር ጋር ብዙ ጊዜ ጦርነት ገጥሞ ነበር። አዶራምም ከወርቅ፣ ከብርና ከናስ የተሠሩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች አመጣለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:10