6 ከዚያም በሶርያ ግዛት ውስጥ ባለችው በደማስቆ የጦር ሰፈር አቋቋመ፤ ሶርያውያን ገባሮቹ ሆኑ፤ ግብርም አመጡለት። እግዚአብሔርም ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድል አጐናጸፈው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:6