1 ዜና መዋዕል 18:8 NASV

8 ዳዊት ከአድርአዛር ከተሞች ከጢብሐትና ከኩን እጅግ ብዙ ናስ ወሰደ፤ ሰሎሞን የናሱን ባሕር፣ ዐምዶቹንና ልዩ ልዩ የናስ ዕቃዎቹን የሠራው በዚሁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:8