1 ዜና መዋዕል 19:9 NASV

9 አሞናውያንም መጥተው ወደ ከተማቸው በሚያስገባው በር ላይ ለጦርነት ተሰለፉ፤ የመጡት ነገሥታት ደግሞ ብቻቸውን በሜዳው ላይ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 19:9