9 ስጦታው በገዛ ፈቃድና በፍጹም ልብ የቀረበ በመሆኑ፣ አለቆቹ ስላደረጉት የበጎ ፈቃድ ስጦታ ሕዝቡ ደስ አለው፤ ንጉሥ ዳዊትም እንደዚሁ እጅግ ደስ አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:9