10 በሳኦልም ዘመነ መንግሥት በእጃቸው ተመትተው ድል ከተደረጉት አጋራውያን ጋር ተዋጉ፤ በመላው የገለዓድ ምሥራቃዊ ክፍል የሚገኙትን መኖሪያዎቻቸውን ያዙ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 5:10