18 ይህ ሰው ስለ ክፉ ሥራው በተከፈለው ዋጋ መሬት ገዛ፤ በዚያም በግንባሩ ተደፍቶ ሰውነቱ እመካከሉ ላይ ፈነዳ፤ ሆድ ዕቃውም ተዘረገፈ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 1:18