ሐዋርያት ሥራ 14:19 NASV

19 አይሁድ ግን ከአንጾኪያና ከኢቆንዮን መጥተው፣ ሕዝቡን አግባቡ፤ ጳውሎስንም በድንጋይ ከወገሩት በኋላ፣ የሞተ መስሎአቸው ጐትተው ከከተማው ወደ ውጭ አወጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 14:19