29 ለጣዖት ከተሠዋ ነገር፣ ከደም፣ ታንቆ ከሞተ እንስሳ ሥጋ እንዲሁም ከዝሙት ርኵሰት እንድትርቁ ነው። ከእነዚህ ዐይነት ነገሮች ብትርቁ ለእናንተ መልካም ነው።ደኅና ሁኑ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:29