ሐዋርያት ሥራ 16:40 NASV

40 ጳውሎስና ሲላስ ከእስር ቤቱ ከወጡ በኋላ ወደ ልድያ ቤት ሄዱ፤ በዚያም ወንድሞችን አግኝተው አበረታቷችው፤ ከዚያም በኋላ ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 16:40