ሐዋርያት ሥራ 2:33 NASV

33 ስለዚህ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ካለ በኋላ፣ የመንፈስ ቅዱስን ተስፋ ከአብ ተቀብሎ አሁን የምታዩትንና የምትሰሙትን አፈሰሰው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 2:33