ሐዋርያት ሥራ 20:15 NASV

15 በማግስቱም በመርከብ ተጒዘን ከኪዩ ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ተሻገርን፤ በማግስቱም ሚሊጢን ደረስን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 20:15