43 ወዲያው እየተናገረ ሳለ ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ መጣ፤ አብረውትም ሰይፍና ዱላ የያዙ፣ ከካህናት አለቆች፣ ከጸሓፍትና ከሽማግሌዎች የተላኩ ብዙ ሰዎች ነበሩ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:43