44 አሳልፎ የሚሰጠውም፣ “እኔ የምስመው እርሱ ነውና ያዙት፤ ተጠንቅቃችሁም ውሰዱት” በማለት አስቀድሞ ምልክት ሰጥቶአቸው ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:44