15 አንዳንድ ሰዎች በመንገድ ላይ የወደቀውን ዘር ይመስላሉ፤ ቃሉን በሚሰሙበት ጊዜ ሰይጣን ወዲያውኑ መጥቶ በውስጣቸው የተዘራውን ቃል ይወስደዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 4
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 4:15