28 ክርስቶስ የብዙ ሰዎችን ኀጢአት ለመሸከም፣ እንዲሁ አንድ ጊዜ መሥዋዕት ሆኖአል፤ ሁለተኛ ጊዜም ይገለጣል፤ ይህም ለሚጠባበቁት ድነትን ለማምጣት እንጂ ኀጢአትን ለመሸከም አይደለም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕብራውያን 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕብራውያን 9:28