1 ቆሮንቶስ 13:12 NASV

12 አሁን የምናየው በመስተዋት ውስጥ እንደሚታይ በድንግዝግዝ ነው፤ በዚያን ጊዜ ግን ፊት ለፊት እናያለን። አሁን የማውቀው በከፊል ነው፤ በዚያን ጊዜ እኔ ራሴ ሙሉ በሙሉ የታወቅሁትን ያህል ዐውቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 13:12