1 ዜና መዋዕል 1:19 NASV

19 ዔቦር ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ፤በዘመኑ ምድር ስለተከፈለች፣ የአንደኛው ስም ፋሌቅ ተብሎ ተጠራ፤ ወንድሙም ዮቅጣን ተባለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 1:19