3 ሄኖክ፣ ማቱሳላ፣ ላሜሕ፣ ኖኅ።
4 የኖኅ ወንዶች ልጆች፤ሴም፣ ካም፣ ያፌት።
5 የያፌት ወንዶች ልጆች፤ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕ፣ ቴራስ።
6 የጋሜር ወንዶች ልጆች፤አስከናዝ፣ ሪፋት፣ ቴርጋማ።
7 የያዋን ወንዶች ልጆች፤ኤሊሳ፣ ተርሴስ፣ ኪቲም፣ ሮድኢ።
8 የካም ወንዶች ልጆች፤ኩሽ፣ ምጽራይም፣ ፉጥ፣ ከነዓን።
9 የኩሽ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማ፣ ሰብቃታ።የራዕማ ወንዶች ልጆች፤ሳባ፣ ድዳን።